አናናስ የመመገብ 9 የጤና በረከቶች

1. በፋይበር የበለጸገ በመሆኑ ለምግብ መፈጨት ስርዓት ጤንነት ወሳኝ ነው፡፡

2. በውስጡ የሚገኙት የካልሲየምና የማንጋኒዝ ማዕድናት ለጥርስና አጥንት ጥንካሬ ወሳኝ ናቸው፡፡

3. በቫይታሚን ኤ እና ሲ የበለጸገ መሆኑ ለቫይረስ ተከላካይነት ተመራጭ ያደርገዋል፡፡

4. በሰውነት ውስጥ ሊኖር የሚችለውን አሲድ ያጠፋል፡፡

5. ድዳችንን ጠንካራና ጤናማ ያደርገዋል፡፡

6. ጡንቻን የሚያጠቁ በሽታዎችን ይከላከላል፡፡

7. በእርጅና ሳቢያ የሚመጡ የመገጣጠሚያ አካላት በሽታዎችን የህመም ስሜት ይቀንሳል፡፡

8. በውስጡ የሚገኘው ቤታ ካሮቲን የተሰኘው ኬሚካል የአይንን የማየት ብቃት ያሻሽላል፡፡

9. በፎስፈረስና በፖታሲየም ማዕድናት የበለጸገ ነው፡፡

Leave a Reply

%d bloggers like this:
SPONSORSHIP BENEFITS