ጠ/ሚ ዶክተር አብይ ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠ/ም ቤት ተወካዮች ጋር ተወያዩ

 ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ተወካዮች ጋር ተወያዩ።

በውይይቱ የኢትዮጵያ እስልምና መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት መሳተፋቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

አባላቱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮችን ለማክበር ከመስቀል በዓል በፊት በሚደረግ ጽዳት ላይ ለመሳተፍ ያላቸውን ፍላጎት ገልፀዋል።

ከዚህ ቀደም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምዕመናን በተከበሩ የሙስሊም በዓላት ላይ መስጊዶችን እና የበዓል ማክበሪያ ስፍራዎችን በማፅዳት መሳተፋቸው ይታወሳል።

Leave a Reply

%d bloggers like this:
SPONSORSHIP BENEFITS