14ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ

14ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ
– የስቴዲየም መግቢያ ትኬቶች ተመልካቹ ሳይጉላላ በቀላሉ በኦላይን ፣ በአዲስ አበባ የዳሽን ባንክ ቅርጫፍ እና በስቴዲየም ዙርያ በተመረጡ ቦታዎች አስቀድሞ ትኬቶች የሚሸጥ ይሆናል።
– በየጨዋታዎቹ ከሚደረገው ኮከቦች ሽልማት በተጨማሪ አጠቃላይ የውድድሩ ምርጥ ጎል ሽልማት ይኖራል።
– እያንዳንዱ ጨዋታ በምስለ ድምፅ(በቪዲዮ) ተቀርፆ እና በባለሙያዎች የጨዋታው ትንታኔ ቀርቦበት ለክለቦቹ እንዲደርስ ይደረጋል።
– ጨዋታዎቹ በሙሉ በአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ የቀጥታ ስርጭት ሽፋን ያገኛል።
– ውድድሩ ከጥቅምት 22 እስከ ኀዳር 7 በአዲስ አበባ ስታድየም ይካሄዳል፡
– የመክፈቻ ጨዋታዎች ቅዳሜ ጥቅምት 22 ቀን 2012
08:00 | ባህርዳር ከተማ ከ ወልቂጤ ከተማ
10:30 | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ መከላከያ